Get Adobe Flash player

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

ጥቅምት 16 ቀን 2009 ዓ.ም. በስመ አብ ወወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ፣...

35ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 7-10 ቀን 2009 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው ተጠቃቀ፡፡

በመምህር ዕንቈባሕርይ ተከስተ ዘመናትን በዘመናት የሚተካ እግዚአብሔር አምላክ 2008 ዓ.ም ዘመነ ዮሐንስን አሳልፎ ለ2009 ዓ.ም ዘመነ ማቴዎስ አደርሶናል፡...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ዓውደ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በመላ ሃገሪቱ ጸሎት እንዲደረግ ለሁለተኛ ጊዜ መመሪያ አስተላለፉ፤

በመምህር ሙሴ ኃይሉ በቤተ ክርስቲያናችን ትውፊት ተጠብቆ የቆየውን እና በየዓመቱ የሚከናወነውን የእንኳን አደረስዎ መርሐ ግብር የዘንድሮ ዘመን መለወጫ በዓለ ...

ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፡፡

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ፡፡ በሀገራችን በኢትዮጵያ በገጠርና በከተማ የምትኖሩ፣ ከሀገር ውጭ በተለያዩ አህጉር የምትገኙ፤ ...

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ጐበኙ፡፡

በገዳሙ የተሠሩ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን መርቀዋል፡፡ በመምህር ሙሴ ኃይሉ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ፣ ርእሰ ሊቃነ ጰጳሳ...

 • ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

  Thursday, 27 October 2016 06:16
 • 35ኛው አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ መደበኛ ስብሰባ ከጥቅምት 7-10 ቀን 2009 ዓ.ም ሲካሄድ የቆየው ተጠቃቀ፡፡

  Tuesday, 25 October 2016 06:40
 • ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ዓውደ ዓመትን ምክንያት በማድረግ በመላ ሃገሪቱ ጸሎት እንዲደረግ ለሁለተኛ ጊዜ መመሪያ አስተላለፉ፤

  Thursday, 15 September 2016 11:54
 • ቃለ በረከት ዘእምኀበ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ዘተናገረ በበዓለ ርእሰ ዐውደ ዓመት ዘዕሥራ ምእት ወተስዓቱ ዓመተ ምሕረት፡፡

  Thursday, 15 September 2016 11:50
 • ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ የደብረ ሊባኖስ ገዳምን ጐበኙ፡፡

  Wednesday, 07 September 2016 09:51

ምዕራፍ አሥራ አንድ

በመምህር ዕንቈባሕርይ

5500+2009=7509 ዓመተ ዓለም በ532 ዐቢይ ቀመር፣ ሲቀመር 14 ዐቢይ ቀመር ሆኖ 61 ዓመታት ተረፈ ቀመር ይሆናል፡፡

61 ዓመታት በ19 ንዑስ ቀመር ሲቀመር /61.19=3፡4
3 ንዑስ ቀመር ሆኖ 4 ዓመታት ተረፈ ቀመር ይሆናል፡፡ ከ4-1=3 ይሆናል፡፡ ይህ ማለት "አሐዱ አእትት ለዘመን" በሚለው መሠረት ነው፡፡

የ2009 ዓ.ም የዘመኑ መንበር 3 ነው፡፡

 በተጨማሪ ያንብቡ…

ምዕራፍ አሥር 

5500+2008=7508 ዓመተ ዓለም በ532 ዐቢይ ቀመር ሲቀመር 14 ዐቢይ ቀመር ሆኖ 60 ዓመታት ተረፈ ቀመር ይሆናል፡፡ 60 ዓመታት በ19 ንዑስ ቀመር ሲቀመር 60.19=3.15 /3. ንዑስ ቀመር ሆኖ 3 ዓመት ተረፈ ቀመር ይሆናል/፡፡ /3.15x19=59.85/
ይህ ማለት "አሐዱ አእትት ለዘመን" በሚለው መሠረት፤ ከ3-1=2 ይሆናል፡፡ የ2008 ዓ.ም የዘመኑ መንበር 2 ነው፡፡

መንበር 2x11 አበቅቴ 22 ቀናት፣ የ2008 ዓ.ም የዘመኑ አበቅቴ 22 ይሆናል፡፡

መንበር 2x19 ጥንተ መጥቅዕ ሲቀመር 38 ቀናት ከ38-30=8 ቀናት ይሆናል የ2008 ዓ.ም የዘመኑ መጥቅዕ 8 ነው፡፡ ድምር አበቅቴና መጥቅዕ 22+8=30 ቀናት ይሆናሉ፡፡

በተጨማሪ ያንብቡ

ምዕራፍ ስምንት

የ2006 ዓ.ም የባሕረ ሐሳብ ቀመር

 

5500+2006= 7506 ዓመተ ዓለም በ532 ዐቢይ ቀመር ሲቀመር 14 ዐቢይ ቀመር ሆኖ 58 ዓመታት ይተርፋል የተረፈው 58 ዓመታት በ19 ንዑስ ቀመር (58.19=3.1) ሲቀመር 3 ንዑስ ቀመር ሆኖ ቀሪ 1 ዓመት ይተርፋል፡፡

ይህም ማለት አሐዱ አእትት ለዘመን በሚለው መርህ መሠረት ከ1-1=0 ይሆናል፡፡ ውጤቱ አልቦ ነው /ባዶ ይሆናል/፡፡ “ለእመ ኮነ አልቦ አበቅቴ ንሣእ አመ ""ሁ ለመስከረም ተውሣከ ዕለት ግበር ተውሳከ” ሐመር፤ “አልቦ አበቅቴ በሚሆንበት ጊዜ መስከረም 30 ቀን የዋለበት ዕለት የዕለቱ ተውሳከ ዕለት ወስደህ ተውሳከ ሐመር /መባጃ ሐመር/ አድርግ፡፡

በተጨማሪ ያንብቡ

ምዕራፍ ስምንት
የ2006 ዓ.ም የባሕረ ሐሳብ ቀመር

በመምህር ዕንቈባሕርይ ተከስተ
የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ዋና ኃላፊ

5500+2006= 7506 ዓመተ ዓለም በ532 ዐቢይ ቀመር ሲቀመር 14 ዐቢይ ቀመር ሆኖ 58 ዓመታት ይተርፋል፤ የተረፈው 58 ዓመታት በ19 ንዑስ ቀመር (58፥19=3.1) ሲቀመር 3 ንዑስ ቀመር ሆኖ ቀሪ 1 ዓመት ይተርፋል፡፡
ይህም ማለት አሐዱ አእትት ለዘመን በሚለው መርህ መሠረት ከ1-1=0 ይሆናል፡፡ ውጤቱ አልቦ ነው /ባዶ ይሆናል/፡፡ ሁሉ እመ ኮነ አልቦ አበቅቴ ንሥእ አመ"ሁ ለመስከረም ተውሣከ ዕለተ ግበር ተውሳካ ሐመርገ፤ አልቦ አበቅቴ በሚሆንበት ጊዜ መስከረም 30 ቀን የዋለበት ዕለት የዕለቱ ተውሳብ ዕለት ወስደህ ተውሳከ ሐመር /መባዛ ሐመር/ አድርግ፡፡

ዓውደ ዓመት

በ2006 ዓ.ም ዓውደ ዓመት ዘመን መለወጫ መስከረም 1 ቀን 2006 ዓ.ም በዕለተ ረቡዕ /ሮብ/ ቀን ይውላል፡፡

ወንጌላዊ

በ2006 ዓ.ም ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ነው፡፡

መባጃ ሐመር

አልቦ አበቅቼ በሚሆንበት ጊዜ መስከረም 30 ቀን የዋለበት ዕለት የዕለቱ ተውሳከ ዕለት ወስደህ ተውሳከ ሐመር /መጋዛ ሐመር/ አድርግ በሚለው መስራት የ2006 ዓ.ም መስከረም 30 ቀን የሚውለው መስከረም 1 ቀን የባተው /የዋለው/ በዕለተ ረቡዕ ነው፡፡ ይህን መነሻ ይዘን እስከ መስከረም 30 ቀን ድረስ በሐሳብ መስመር እንጓዛለን፡፡ ከረቡዕ እስከረቡዕ 8+7=15+7=22+7=29 ቀን መስከረም 30 ቀን በዕለተ ሐሙስ ይሆናል፡፡
የሐሙስ ተውሳከ ዕለት 3 ነው፡፡
በዚህ ሕግ መሠረት የ2006 ዓ.ም መገጃ ሐመር 3 ነው ማለት ነው፡፡

 በተጨማሪ ያንብቡ…

ምዕራፍ ዘጠኝ

የ2007 ዓ.ም የባሕረ ሐሳብ ቀመር

5500+2007= 7507ዓመተ ዓለም በ532 ዐቢይ ቀመር ሲቀመር 14 ዐቢይ ቀመር ሆኖ 59 ዓመታት የተረፈው 59 ዓመታት በ19 ንዑስ ቀመር (59.19=3.2)፡፡ 3 ንዑስ ቀመር ሆኖ 2 ዓመታት ተረፈ ቀመር ይቀራል፡፡

ይህ ማለት አሐዱ አእትት ለዘመን በሚለው መርህ መሠረት ከ2-1=1 ቀሪ፡፡

ይህ ማለት የ2007 ዓ.ም የዘመኑ መንበር 1 ነው፡፡ መንበር 1x11=11 አበቅቴ፤ ይህ የ2007 ዓ.ም የዘመኑ አበቅቴ 11 ይባላል፡፡

መንበር 1x19=19 ይህ የ2007 ዓ.ም የዘመኑ መጥቅዕ 19 ነው፡፡

በተጨማሪ ያንብቡ

የኢትዮጵያ የዘመን አቈጣጠር

ከመምህር ዕንቈባሕርይ ተከስተ

የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ምክትል ኃላፊ

የኢትዮጵያ ኀሳበ ዘመን ወይም ባሕረ ኀሳብ፣ ዘመነ ዓለም ወይም የዘመን አቈጣጠር እንዴትና በሀገሪቱ እንዴት እንደተገኘ እንደምንስ ባለው ሁኔታና ይዞታ ተጠብቆ እንደቈየ በዚሁ ጽሑፍ ቀርቦአል፡፡

በተጨማሪ ያንብቡ...

More Articles...

የፎንት ልክ መቀየሪያ